Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በኮፕ28 የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ታካፍላለች – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ በሚካሔደው 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ለዓለም እንደምታካፍል የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ…

የትምህርት ዘርፉን ማነቆዎች መፍትሔ ለመስጠት በሙሉ ተነሳሽነት መስራት ይገባል- ብርሃኑ ነጋ( ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል። ጉባዔው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ከመከረ በኋላ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ነው የተጠናቀቀው፡፡ በትምህርት ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ያሉ…

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስገነዘበ። የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና…

የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ ናቸው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ እንደሆኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

አመራሩ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ ውጤት ለማምጣት መትጋት አለበት – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎንደር የስልጠና ማዕከል ተገኝተው የስልጠናውን ሒደት ተመልክተዋል። አቶ አደም በዚህ ወቅት ÷ሰልጣኞች በስልጠናው የሚያገኙትን ግብዓት ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ መትጋት…

በኢትዮጵያ የተረጋጋ የፋይናንስ ሥርዓት ለማስፈን እየሠራሁ ነው – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል፡፡ የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የሦስት ዓመት (ከ2016 እስከ 2018) ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጽሕፈት ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በይፋዊ…

ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ ዩኒዶ እውቅና ሰጥቷታል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የተቀናጀ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ እና በሌሎች የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) እውቅና ሰጥቷታል ሲሉ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተመድ የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ አካፍለዋል…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ ማካፈላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው…