ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እዳ ሸክም ከሆነ የትኛውም ሀገር የአየር ንብረት ፈተናን መቋቋም አይችልም ሲሉ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም የተጎዱ ሀገራት የዕዳ ጫናን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረትን ለመቋቋም እና ፍትሃዊ እና ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ግባቸውን እንዲያሳኩ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሰፊ እና…