Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። …

በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡሳን ኢኮኖሚ ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ ነው። ለአራት አመት የሚተገበረው ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በዘርፉ ለተሰማሩ ሀገር በቀል ጫማ…

ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን ትተክላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን እንደምትተክል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 25 ቢሊየን ችግኞች የተተከሉበት የመጀመሪያው ምዕራፍ መሳካቱን አስታውቀዋል። …

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው። ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው…

የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ዓመታት የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በበርካታ የትብብር ዘርፎች ላይ በፍጥነት እያደገ መሆኑን በኢትዮጰያ የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር ሼን ቺንሚን ገለጹ፡፡ ሚኒስትር አማካሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ መዳረሻውን ለማስፋት የሚያግዙትን 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ኢስታንቡል በሚገኘው የአይ ኤ ቲ ኤ ኤ ጂ ኤም ፕሮግራም ላይ…

የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “የጀመርነውን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ስብስባ ዛሬ በሳዑዲ…