Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን መርቀው ከፈቱ። የማዕከላቱን መመረቅ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር…

ሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ ከሚያዚያ 29  ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወርሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ በስኬት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስትሩ  ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)  ተናገሩ፡፡ አውደ-ርዕዩ የግብርና…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በአቡዳቢ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያንን መርቀው መንፈሳዊ አገልግሎት አስጀመሩ። የቤተ…

በምሥራቅ ጎጃም መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች እርምጃ ተወስዶባቸው ሴራቸው መክሸፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም መሽገው መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ በነበሩት እስክንድር ነጋና ግብረዓበሮቹ ላይ በተወሰደ እርምጃ ክልሉን የማተራመስ ሴራቸው መክሸፉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡…

በረከት ደሞዝ የ13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በበረከት ደሞዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ሆኗል።…

አቶ ደመቀ መኮንን የወደፊቱ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ብሩህ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ እና ቻይና በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ሀገራቱ ያልተነኩ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት አንጻር የወደፊቱ ግንኙነታቸው ብሩህ ነው ሲሉ…

ምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን ዛሬ በምዕራፍ 13 ፋና ላምሮት የፍጻሜ ውድድር ትልቁን ሽልማት ለማግኘት ይወዳደራሉ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን…

ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ጽኑ እምነት ያለው፣ ሀገር እየጠበቀ፣ እየገነባ እና የራሱን ድርሻ እያበረከተ መሆኑ ይታወቃል። ሰሞኑን መስጅዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ቢሆንም የፀጥታ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ሼክ ናሃያን ሙባረክ አል ናሃያን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…