ማይክ ሐመር እና ትሬሲ አን ጃኮብሰን በኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከመደባቸው የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያይተዋል።…