የጉራጌ ሕዝብ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው – ጠ/ ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ሕዝብ የሚነሡ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጉራጌ ዞን ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…