Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በልደታ ክፍለ ከተማ  ሳር ቤት አካባቢ እንደ አዲስ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ስራ…

ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ ማንሳቷን አስታወቀች። ውሳኔው ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት ይፋ ባደረገችው “የልዩ ቀረጥ ማሻሻያ” ማዕቀፍ የሚተገበር መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለሙያ የሆኑት አቶ ሐብቱ ማሞ ገለጹ፡፡ አሜሪካ በኢኮኖሚ ለመደገፍ የቀረጸችው ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደሀገሪቱ የማስገባት የንግድ ዕድልን (አጎዋ)…

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የጉባዔው ዓላማ ÷ በቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር፣ በአማኞች መካከል…

አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ ሊደግፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ÷ መልዕክታቸውን ለሚመለከታቸው…

የተመድ የልማት ፕሮግራም የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአጠቃላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡ በሰላም ግንባታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ “36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ…