የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ህወሓትን ከሽብርተኛ ድርጅት ዝርዝር ሰረዘ Meseret Awoke Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኛ መዝገብ ለማንሳት በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ ላይ ከተወያየ…
የዜና ቪዲዮዎች የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሁለት መልኮች Amare Asrat Mar 22, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=voUff0Hxdtk
የሀገር ውስጥ ዜና ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብር ከፍ እንዲል ወሰነ Melaku Gedif Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት÷የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያሉ መሰረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁና የተጠናቀቁት ወደ ስራ እንዲቡ የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብረ ከፍ እንዲል ወሰነ፡፡ ሚኒስትሮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት “ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣችውን ሪፖርት እንደማትቀበል ኢትዮጵያ ገለፀች Meseret Awoke Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት “በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣውን ሪፖርት እንደማይቀበል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ሕገ ወጥ የሃብት ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት መሆኑን ገለጹ Mikias Ayele Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰው ሀብት ጀምሮ በሁሉም ጸጋዎች ላይ የሚታየው ሕገ ወጥ ዝውውር ከፍተኛ የሐገር ደህንነት ስጋት ሆኗል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በመጠቀም ማደስ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን Mikias Ayele Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የመንን ታሪካዊ ግንኙነት ለማደስ ዘመናትን ያስቆጠረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ሠርተን እንበልጽግ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ምርጥ ሀገር እንዳለን ጠቅሰዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በወጪ ንግድ ስርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ- አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጪ ንግድ ስርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በህገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ…