Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ፡፡ የመሪዎቹ ውይይት ለቀጣናዊ ችግሮች ቀጣናዊ መፍትሔ ለመስጠት ያለመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…

ኢጋድ በቀጣናው አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን ዋና ፀሀፊው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ በቀጣናው የተከሰተውን ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ፡፡ ኢጋድ በቀጣናው ያከናወናቸውን ተግባራት አስልክቶ 3ኛውን…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ ባንኩ ከፋይናንስ ተቋማቱ ጋር እንዴት በትስስር እና በቅንጅት መስራት ይችላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አቶ ማሞ…

የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና አገልግሎት ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እያከናወነው ያለውን #የኩላሊት_ንቅለ_ተከላ አገልግሎት የአላቂ ዕቃዎች እጥረት እንደፈተነው አስታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ምክንያት እስከ ተቋረጠበት ጊዜ ድረስ 141 የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያሉ ግብአቶችን የማምጣት እና ለትግበራ ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን የማመንጨት ሥራ እንዲሠሩ አቅጣጫ…

80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ተንትኖ ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ በጀት ዓመት የደረሱትን 1 ሺህ 360 አጠራጣሪ ጉዳዮች መነሻ በማድረግ 80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ለይቶና ተንትኖ ለሚመለከታቸው አካላት ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተተንትነው የተሠራጩት ጉዳዮች…

የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ 28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል- የፕላን እና ልማት ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ ካለፈው ዓመት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር በ28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ካቢኔያቸው በተገኙበት ያለፉት ስድስት ወራት…

“ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ይህን ይበልጥ አጠናክረን ለመቀጠል ሁሉም…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገሙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል። ባለፉት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይም ዕቅዶችን እየገመገሙ እንደሚገኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትያገኘነው…