የሀገር ውስጥ ዜና አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…
የዜና ቪዲዮዎች ውጊያን የሚያዘምን አቅም እየገነባን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jan 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=LdK_HjnczC0
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ አርባ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሃይል መገንባቷን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ፥ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ Amele Demsew Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪ ሚኪያስ አዳነ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈታና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ስድስት መቶ ስልሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ውስጥ መፈናቀል ዘላቂ መፍትሄዎችን በማፈላለግ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ደመቀ Melaku Gedif Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሀገር ውስጥ መፈናቀልን በዘላቂነት ለማስቀረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 29 ሺህ 909 መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 896 ሺህ 520 ተማሪዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 29 ሺህ 909 ተማሪዎች መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Tamrat Bishaw Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ለማኅበራት መመሪያ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በሰላም ሚኒስትሩ የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ቆይታቸው በፖለቲካው ሂደት ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብ ያልሆነ መርሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Amare Asrat Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ሕዝቦች ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የጀመሩትን የፖለቲካ ሂደት በስኬት ለመምራት ያላቸውን ጥበብ እና ብቃት አድንቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሪፐብሊክ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…