የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ተወያዩ Amele Demsew Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአማካሪ ቡድናቸው ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያሉ ግብአቶችን የማምጣት እና ለትግበራ ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን የማመንጨት ሥራ እንዲሠሩ አቅጣጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና 80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ተንትኖ ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ Meseret Awoke Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ በጀት ዓመት የደረሱትን 1 ሺህ 360 አጠራጣሪ ጉዳዮች መነሻ በማድረግ 80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ለይቶና ተንትኖ ለሚመለከታቸው አካላት ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተተንትነው የተሠራጩት ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ 28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል- የፕላን እና ልማት ሚኒስትር Tamrat Bishaw Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት የሀገር ውስጥ ገቢ ካለፈው ዓመት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር በ28 ነጥብ 9 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ካቢኔያቸው በተገኙበት ያለፉት ስድስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ Alemayehu Geremew Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ይህን ይበልጥ አጠናክረን ለመቀጠል ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገሙ ነው Melaku Gedif Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል። ባለፉት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይም ዕቅዶችን እየገመገሙ እንደሚገኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…
የዜና ቪዲዮዎች ውጊያን የሚያዘምን አቅም እየገነባን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jan 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=LdK_HjnczC0
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ አርባ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሃይል መገንባቷን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ፥ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ Amele Demsew Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪ ሚኪያስ አዳነ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈታና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ስድስት መቶ ስልሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ውስጥ መፈናቀል ዘላቂ መፍትሄዎችን በማፈላለግ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ደመቀ Melaku Gedif Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሀገር ውስጥ መፈናቀልን በዘላቂነት ለማስቀረት…