Browsing Tag
የተመረጡ
የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎችን ቀልብ እየሳበ ያለው የአንድነት ፓርክ
https://www.youtube.com/watch?v=x0FJWeAsj2Y
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
መሪዎቹ የተወያዩት በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተካሄደው ቀጠናዊ የጸረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ነው፡፡
በውይይታቸውም…
ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ
ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሞቃዲሾ በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ አካል በመሆን አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ።
አልሸባብን ለመዋጋት የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ አባል ከሆኑት የመከላከያ ኃይል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ፡፡
የመሪዎቹ ውይይት ለቀጣናዊ ችግሮች ቀጣናዊ መፍትሔ ለመስጠት ያለመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…
ኢጋድ በቀጣናው አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን ዋና ፀሀፊው ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ በቀጣናው የተከሰተውን ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ፡፡
ኢጋድ በቀጣናው ያከናወናቸውን ተግባራት አስልክቶ 3ኛውን…
አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡
ውይይቱ ባንኩ ከፋይናንስ ተቋማቱ ጋር እንዴት በትስስር እና በቅንጅት መስራት ይችላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አቶ ማሞ…
የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና አገልግሎት ፈተና ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እያከናወነው ያለውን #የኩላሊት_ንቅለ_ተከላ አገልግሎት የአላቂ ዕቃዎች እጥረት እንደፈተነው አስታወቀ፡፡
በኮቪድ-19 ምክንያት እስከ ተቋረጠበት ጊዜ ድረስ 141 የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ…
ጠ/ሚ ዐቢይ በሰላምና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=QbYTyOlsZBE