የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ Mikias Ayele Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ፡፡ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጉባኤ በፈረንጆቹ ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ለይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምግብ ዋጋ ንረት ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ Melaku Gedif Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የምግብ ዋጋ ንረት በአሁኑ ሰዓት በቂ ትኩረት ካልተሰጠውና ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ እንደሚቀጥል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የምግብ ዋጋ ንረት መንስኤዎችን እና የወደፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባዎች በአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ Mikias Ayele Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ አዳማ እና ደሴ ከተማ ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪኑሚ አዲንስያ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር÷ የአፍሪካ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው Alemayehu Geremew Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ። ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ Melaku Gedif Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት…