በሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሃይማኖት መቻቻልን ማስፈን ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አበቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ብሎም በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን የሃይማኖት መቻቻልን፣ ፍፁም ትህትና እና አገልጋይነትን ማስፈን ያስፈልጋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል…