Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር አሊ ዳውድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ ዋና ዋና የወጪ ንግድ ምርቶች እና የንግድ ስምምነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ…

የጥምቀትን በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ቋንቋና ሃይማኖት ባለቤት በሆነችው አዲስ አበባ የአደባባይ በዓል የሆነውን የጥምቀት በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሰላምን በመጠበቅና…

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በስካይላይት ሆቴል እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሀማድ ካልካባ ማልቡም፣ የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅንና የአትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ጀነራል ጃክሰን ቲዊ፣…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን በክብር ሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኘ፡፡ በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄዱትን ውይይቶች በተመለከተ ከምሁራን ውይይት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። ምሁራን በኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በሀገር አቀፍ ደረጃ በ42 ዩኒቨርሲቲዎች…

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ እና ጀርመን ጋር ጠንካራና የቆየ ግንኙነት አላት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ እና ጀርመን ጋር ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት አላት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና የጀርመን የፌዴራል የውጭ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባየርቦክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ ጥልቅ እና ፍሬያማ…