Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተቋቋመበት መርህና አላማ በተቃረነ አኳኋን በተለያዩ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ ህጋዊና ሙያዊ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ። ባለስልጣኑ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ የሃይማኖት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የሚያመርት ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የሚያመርት ፋብሪካን በወላይታ ሶዶ ከተማ መርቀው ከፈቱ፡፡ ፋብሪካው በወላይታ ሶዶ ከተማ የተገነባ ሲሆን፥ ከዳቦ በተጨማሪ 42 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም…

በመንግስት ምስጢራዊ መረጃ ምደባና ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ሚስጢራዊ መረጃ ምደባና ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ እና የቴክኖሎጂ ዝግጁነት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። አዋጁ የመንግስት መረጃዎችን ለመምደብና በየወቅቱ ለመፈተሽ እንዲቻል እና ሚስጢራዊ መረጃዎች እንዲጠበቁ እንዲሁም እንዳይሰራጩ ለማስቻል…

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንና ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እና የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ እንዲሁም የመንግስት ዩኒቨርሰቲዎችን በመወከል…

ሲሚንቶ በነጻ ገበያ እንዲሸጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ከዚህ በፊት የነበረው የሲሚንቶ ሽያጭ መመሪያ መቀየሩን ገልጸዋል። መመሪያው የሲሚንቶ ዋጋ በመንግሥት ተወስኖ እንዲሸጥ መደረጉ በርካታ ቅሬታዎች ሲነሳበት እንደነበር የጠቀሱት አቶ ተሻለ…

ወጋገን ባንክ ሽረ ከተማን ጨምሮ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 12 ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ግጭት ሥራ ካቆሙ 113 ቅርንጫፎች መካከል እስካሁን ድረስ 12 ወደ ሥራ ተመልሰው አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን ወጋገን ባንክ አስታውቋል፡፡ በባንኩ የሃብት ማሰባሰብና ቅርንጫፍ ባንኪንግ ዳይሬክተር መንግሥቱ…