Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቅንቷል፡፡ የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ÷ በፕሪቶሪያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ላይ እና እሱን ተከትሎ ሁለት ጊዜ በናይሮቢ በነበሩ…

ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በደቡብ ክልል የወተት፣ የዶሮ፣ የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎብኝተዋል። የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት ዐቅም ለማጉላት ያለመው ‘‘የኢትዮጵያ ታምርት’’ ዘመቻ በተጀመረ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለመላው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ወዳጆች፣ ዳያስፖራዎች…

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለማስቀረት ዋናው ተግባር ለችግሩ መነሻ መፍትሔ መስጠት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ በተጠናከረ የማሕበረሰብ ተሳትፎ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ። የዳቦ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 42 ቶን ዱቄት የማምረት አቅም እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…