Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠው የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በይፋ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የማስጀመሪያው ሥነሥርአት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በሰርጥ ጤና ጣቢያ ነው የተካሄደው። የማስጀመሪያ ሥነሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ እና…

ምሁራን የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ "የሀገረ-መንግሥት ግንባታና የምሁራን ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች፣…

የኢትዮጵያ መንግስት በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 6 የጂቡቲ ወታደሮችን አስለቅቋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍሩድ በሚባሉ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ ስድስት የጂቡቲ ወታደሮችን በሰላማዊ መንገድ ማስፈታት መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ፍሰሐ ሻውል…

ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው መስክ ማሰልጠን ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ወጣት በሆነበት ሀገር ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ማሰልጠን እና ማብቃት ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከ “አይ ኮግ ኤ ሲ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራአፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት እና የ2015 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው የስራ ሃላፊዎች…

ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በግጭት ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ ተደርጓል-ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭቱ ለተጎዱ 8 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የተሟላ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ መደረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም ከሠላም…

በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የ3ኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የሶስተኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡   በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና…