Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከሞሮኮው አፈጉባዔ ራችድ ታልቢ አል-አላሚን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና ሞሮኮ በፓርላሜንታዊ፣ በሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እና በባህል ልውውጥ ላይ በጋራ መስራት እንዳለባቸው መክረዋል፡፡…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ2 ተቋማት ጋር የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከሁለት ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የሶስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ሰነዱን የተፈራረመው የአሊባባ ቢዝነስ ግሩፕ አጋር ከሆነው ዌል ክላውድ ከተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም እና…

ለአፍሪካ ችግሮች እልባት ለመስጠት የወጣቶችን አቅም መጠቀም ያስፈልጋል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ችግሮች እልባት ለመስጠት የወጣቶችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ መጠቀም እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ከመላው አፍሪካ ለተወጣጡ የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባዔ ተሳታፊ ለሆኑ እንግዶች…

ከአላማጣ እስከ ቆቦ ያሉ አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት በደረሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ውድመት ኃይል ተቋርጦባቸው የነበሩት አላማጣ፣ ኮረም፣ ዋጃ፣ ጥሙጋ እና ቆቦ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አግኝተዋል፡፡ አገልግሎቱ እንደገና ለመመለስ በተደረገ ፈጣን…

በቡና እሴት ሰንሰለት ለተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ብድር ማመቻቸት የሚያስችል የ10 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ከተመድ ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጋር በቡና እሴት ሰንሰለት ለተሰማሩ ባለድርሻ አካላት ብድር ለማመቻቸት የሚያስችል የ10 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን እና በኢትዮጵያ…

በሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት መታሰቢያ ጥቅምት 24 ቀን በመላ ኢትዮጵያ ይካሄዳል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ የፊታችን ጥቅምት 24 ቀን በመላ ሀገሪቱ  እንደሚካሄድ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለት የሠርግ ሥነ ስርዓታቸውን ለፈጸሙ ጥንዶች የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወዳጅነት ፓርክ ምዕራፍ ሁለት በዛሬው ዕለት የሠርግ ሥነ ስርዓታቸውን ለፈጸሙ ጥንዶች የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት…

የኢፌዲሪ መንግሥት በሞቃዲሾ በተፈጸሙ ጥቃቶች በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መንግሥት በሞቃዲሾ በተፈጸሙ ዘግናኝ ጥቃቶች በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል፡፡ የኢፌዲሪ መንግሥት÷ ለሟች ቤተሰቦች እና ለተጎጂዎች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ ይህ አስፀያፊ ድርጊት አሸባሪ ቡድኑ ተስፋ እየቆረጠ…

መንግስት መጪው ትውልድን በመስራት ሀገርን ለማሻገር ስራ ትኩረት ሰጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ትውልድን በመስራት ሀገር ለማሻገር ስራ ትኩረት ሰጥቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት አካል የሆነውን የወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ ሁለት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ…