Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሕዝቡ ከአሸባሪው ህወሓት የቆርጦ ቀጥል ሴራ እንዲጠነቀቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአሸባሪው ህወሓት የቆርጦ ቀጥል ሴራ እንዲጠነቀቅና በዓላማና በአቋም ከሠራዊቱ ጋር የጀመረውን ቅንጅት እንዲያጠናክር የመከላከያ ሠራዊት ጥሪ አቀረበ። አሸባሪው ህወሓት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በትር መቋቋም ሲያቅተው የመከላከያ…

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመከላከያ ሰራዊቱ መሥዋዕትነት የታሰበውን ግብ እንዲያሳካ የትግራይ ሕዝብ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የመከላከያ ሠራዊቱን…

የኢፌዲሪ መንግሥት በሴዑል በዜጎች ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ዓመታዊ በዓል በማክበር ላይ በነበሩ ዜጎች በደረሰው ድንገተኛ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ በየዓመቱ በሚከበረው “ሃሎዊን” በዓል በደረሰው የመገፋፋት አደጋ በርካቶች ለሞት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባታው የተጠናቀቀውን የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ። በምርቃ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የመዲናዋ የተለያዩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳና ቦራ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማን የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳና ቦራ ወረዳ በኩታ ገጠም ለምቶ እየተሰበሰበ ያለን የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል። በወረዳው ስምንት ሺህ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም ግብርና 31 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በስኬታማነት ስንዴን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ እየዘሩ ያሉ አርሶ አደሮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ እየዘሩ ያሉ አርሶ አደሮችን ጎበኙ። አርሶ አደሮቹ የመኸር ምርታቸውን አንስተው በትራክተር እያረሱ ይገኛሉ። በዞኑ በበጋው 200 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ…

የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም አለ – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የአፍሪካን መፃኢ እድል ለመወሰን በውስጣቸው ትልቅ አቅም እንዳለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ…