የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት ተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት እና ጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት ተዋህደው ኢትዮ-ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅትን መሰረቱ፡፡ የድርጅቶቹ የውህደት ይፋ ማድረጊያ እና የኢትዮ ፌሪስ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት…
የዜና ቪዲዮዎች በመታወቂያ እድሳት ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ Amare Asrat Nov 22, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=c8YD2g31eZY
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር÷ ክልላዊ የሌማት ቱሩፋትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Nov 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የተጀመረውን የሌማት ትሩፋት የማስተዋወቅ መርሐ ግብር በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሆለታ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መርሐ ግብሩን በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በሆለታ የግብርና ምርምር ማዕከል በመገኘት ያስተዋወቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ለወደሙ ትምህርት ቤቶች የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል እና ለተማሪዎች ምገባ የሚውል የ33 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ጦርነቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች 8 ሺህ 500 ትምህርት ቤቶች መውደማቸውና 1 ሺህ 500…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን አነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት አባላትን ዛሬ ጠዋት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሔደ Tamrat Bishaw Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በድምቀት ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ የተካሔደው በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ እያስተናገደ በሚገኘው እና 60 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው አል ባይት እስታዲየም ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሚሴ ከተማ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ተከበረ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ተከብሯል፡፡ በዓሉ ''ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በበዓሉ አከባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሔደው 22ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፣ አስተባባሪዎች እና የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስችሏል ብሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሔደ Shambel Mihret Nov 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶችን ጨምሮ ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሩጫው የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ላይ÷ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የቱሪዝም…