Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ።   አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…

24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ፡፡ በጉባኤው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የጤና ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎች እና በየደረጃው ያሉ የክልል የሥራ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይታቸው በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መምክራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ አቶ…

በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ቡድን ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – ለሰብዓዊ ድጋፍ…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳታ በተሣለጠ መንገድ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት መደረጉን ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዋቀረው ኮሚቴ አስታወቀ። የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ከውጭ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ በእነዚህ አካባቢዎች የሴቶችና ሕጻናት ሁኔታና የጸጥታ…

ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የመንግሥት የሰላም እጆች አይታጠፉም- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የመንግሥት የሰላም እጆች መቼም ቢሆን እንደማይታጠፉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት የሰላም…

የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የምግብ ፎረም ጎን ለጎን ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ አቶ ዑመር ለዋና ዳይሬክተሩ በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ከአይኤምኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በአሜሪካ ተወያዩ። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን በአሜሪካ…

በመከላከያ ሠራዊት ስር በሚገኙ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ እየተሠራ ነው- መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጅ በገቡ የትግራይ ከተሞች ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳለጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት እና መሰረታዊ አገልግሎት ማስጀመርን…

አዲስ አበባ “በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም” ከ133 ከተሞች ጋር ተወዳድራ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ "በትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም" ምርጥ ተሞክሮ በ8ኛው የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊስ ስምምነት ግሎባል ፎረም ዘላቂ አመጋገብ እና ሥነ ምግብ ዘርፍ አሸንፋለች፡፡ አዲስ አበባ ይህንን ሽልማት ያሸነፈችው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ133…