21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት ለሰላም ስምምነቱና ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡
የጥምረቱ አባላት ይህን የገለጹት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የሀገራትና የዓለም…