Browsing Tag
የተመረጡ
ከዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ጎበኘ።
ልዑኩ በምርምር ተቋማት የሚሰሩ የውሃ ሃብት ምሁራን፣ በየአገራቱ የቀድሞ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሚዲያ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው።…
የአምራችነት ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ለአምራችነት ስኬት የጋራ ጥረት ለሀገር እድገት’’ በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ነው።
ግብርና ሚኒስቴር ፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ማዕድን ሚኒስቴር ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ፣ ከተማ ልማትና…
ያስመዘገብነውን የስንዴ ምርታማነት እያጠናከርን ከሄድን፥ በምግብ ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለቀጣናችን የዳቦ ቅርጫት መሆን እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "እስካሁን ያስመዘገብነውን የስንዴ ምርታማነት እያጠናከርን እና እያስፋፋን ከሄድን፥ በምግብ ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለቀጣናችን የዳቦ ቅርጫት መሆን እንችላለን" አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአቅመ ደካሞች የተገነቡ ቤቶችን አስረከቡ
https://www.youtube.com/watch?v=sBpjjN2GW0Q
ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ጸንታ የቆመችው ለሌሎች በሚደረግ መልካም ነገር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ገንዘባችንን፣ ዕውቀታችንንና ጉልበታችንን እጅግ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች…
የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ይገኛል።
አዲሱን ዓመት 2015ን ለስኬት ያበቁንን ተሞክሮዎች እና እሴቶቻችንን በማስፋት፣ የተጋረጡብንን ፈተናዎች በድል አድራጊነት ለመወጣት የሚያስችሉ መደላድሎችን በመፍጠር መላው ኢትዮጵያዊ እንደሚቀበል…
ጳጉሜን በመደመር” በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በመዲናዋ መከበር ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን በመደመር" በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ መከበር ጀመረ።
በእለቱ በማለዳ በሁሉም ክፍለከተሞች አካባቢን ማጽዳት፤ ችግኝ ተከላና የተማሪዎች መማሪያ ክፍሎችን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጁ የማድረግ ስራ…