Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሃይማኖት ሽፋን ለሽብር ተግባር ሲዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ለሽብር ተግባር ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በሃይማኖት ሽፋን የምዕመናን ማቆያ በሚል በቦሌ ቡልቡላ ባዘጋጁት ቤት ውስጥ በሕገ-ወጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመልካም ምኞት መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን!…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ እና በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።…

የጠላትን ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በመመከታችን ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የልማት ውጥኖችን እውን እያደረገች ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላቶቻችንን ሀገር የማተራመስና የማፍረስ ፍላጎት በተቀናጀ ትግልና ተጋድሎ በመመከታችን ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የሆኑ የልማት ውጥኖችን እውን እያደረገች ነው ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል…

ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንንና ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና…

መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ። የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ የህወሓትን ጠብ አጫሪነት እና ወረራ ወደ ጎን በመተው መንግስትን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ትናንት ነበር ያረፉት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ፥…

የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን…