Browsing Tag
የተመረጡ
ህወሓት ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም መሆኑን ምርኮኞች አጋለጡ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ነው ሲሉ በተለያዩ ግንባሮች እጃቸውን ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የሰጡ ምርኮኞች አጋለጡ፡፡
ምርኮኞቹ…
አዲስ ወግ “ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ” በሚል ርዕስ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የመጨረሻው አዲስ ወግ ተካሄደ።
መድረኩ "ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ" በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት ነው የተካሄደው፡፡
የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን…
ህወሓት በአጎራባች አካባቢዎች የከፈተው ጦርነት የቆየ ፀብ-ጫሪነቱን ያሳያል – አልስተር ቶምሰን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን ያደረሰውን አስከፊ ሰብዓዊ ቀውስ ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡
አልስተር ቶምሰን ከጋዜጠኝነት በተጨማሪ በሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነት እና…
ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ዳግም ጦርነት የቀሰቀሱ የአሸባሪው ሕወሓት ኅይሎች ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመለሱ ጫና እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠየቀ።
አንዳንድ የውጪ ኃይሎች የሽብር ቡድኑን በመደገፍ በኢትዮጵያ የውስጥ…