Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ። የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት…

በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት እየተወጡት ያለውን የሞራልና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስት እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን ህወሓት ጥቃት በመመከት እየተወጡት ያለውን የሞራል እና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ጥምረት ጥሪ አቀረበ። በአውሮፓ…

የዓለም ጤና ድርጅት የዶክተር ቴድሮስን ከድርጀቱ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ድርጊት በፍጥነት እንዲያስቆም ኢትዮጵያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተቋሙ ሰራተኞች ስነ ምግባር በተፃረረ መንገድ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሀሰት መረጃ የማሰራጨት ድርጊትን እንዲያስቆም በጄኔቫ የኢትዮጵያን ቋሚ መልዕክተኛ ጽኅፈት…

ትዴፓ አሸባሪው ህወሓት በህዝብና ሀገር ላይ የጀመረውን ጦርነት አወገዘ

አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሸባሪው ህወሓት በህዝብና አገር ላይ የጀመረውን የሶስተኛ ጊዜ ጦርነት በጽኑ አውግዟል። ትዴፓ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ተቀባይነት የማይኖራቸው ቅድመ ሁኔታዎችን በመደርደር የሰላም…

ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሙሉ አቅሙ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ማጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ።   ምርኮኞቹ ÷ አሸባሪው ህወሓት ያለንን አቅም ሁሉ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ዶክተር ፈህድ አልሁመይዳኒ እና ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…