Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው ህወሓት ለተቸገሩ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚላክን ምግብ ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለምግብ እህል እጥረት ለተጋለጡ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚገባን የምግብና ሌሎች ቁሳቁሶች ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ። የሽብር ቡድኑ ሰሞኑን የከፈተውን ሶስተኛ ዙር ጦርነት ተከትሎ ሸሽቶ በሄደባቸው…

ዳያስፖራው ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የሚያደርግባቸው የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የገንዘብ ሚኒስቴር በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን  እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመከላከያ ሠራዊትን ድጋፍ የሚያደርጉባቸው የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሀገራችን  እና…

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሕወሐት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን ገፍቶ በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሐን እየተገደሉ ነው፣ ሕዝብ እየተፈናቀለ፣ ንብረትም እየወደመ ነው። አሁን እንደሚታየው አሸባሪውን ሕወሓት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ

 አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ እያከናወነ ያለው ስራ የሚመሰገን መሆኑን ገለፁ።   የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ ጉባኤ ዛሬ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ሚሲዮንና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ሸባሪው ህወሓት እያደረገ…

አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ጥቅም ለማይፈልጉ ባዕዳን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ብሄራዊ አንድነትና ጥቅም ከማይፈልጉ ባዕዳን ለሚሰጠው ተልዕኮ የሚያድር ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ የመልማት ተፈጥሯዊ መብቷን እንዳትጠቀም የሚፈልጉ ባዕዳን የህወሓት…