Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአሸባሪው ህወሓት የአፍሪካ ኅብረትን የሠላም ጥረት ከማንኳሰስ ድርጊት ጀርባ – በፒፕልስ ዲስፓች ዘገባ ሲጋለጥ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሦስተኛ ዙር ጦርነት ከመጀመሩ ከቀናት በፊት የአፍሪካ ኅብረትን የሰላም ጥረት ማንኳሰስ ጀምሮ ነበር፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን አፈቀላጤዎች በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚበትኗቸው ፅሁፎች “ቀድሞውንም ቢሆን በኢትዮጵያ…

የተጋረጠብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በአንድነት መስራት ይኖርብናል-አቶ ግርማ የሺጥላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት የተጋረጠብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በአንድነትና በቅንጅት መስራት አለብን ሲሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የሴቶች ሊግ…

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ መሆኑን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት ሲል የሕዝብ ማዕበል አስነሥቶ ሕጻናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ለመማገድ የመጣውን የሕወሓት ታጣቂ በምሥራቅ አማራ በኩል በጀግንነት ሲከላከል መቆየቱን አስታውቋል። ሕወሓት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙ ተቋማትን የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2015 ቀጣይ…