Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በመዲናዋ ነገ በአንድ ጀምበር 4 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር አራት ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከተማ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ…

በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን መካለል ለዘመናት ለቆየው ማነቆ ዘላቂ መፍትሔ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ የሃይማኖት እና ሌሎች ተቋማት የተውጣጡ “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ። “የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ” አባላት ላለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ…

በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወሰን ማካለል ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ማካለልን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተደረሰ ስምምነት ላይ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን እና…

መንግስት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዜጎች የስራ እድል ፈጠራ  ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር “ዘላቂ ሥራ ለብሩህ ነገ“ በሚል መሪ ሀሳብ  ሁለተኛውን ሀገራዊ የስራ…