Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት  ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ሞቃዲሾ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ።   በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተመራው የልዑካን ቡድን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ይተከላሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መሆናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ። የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር በጠቅላይ…

ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራርነት ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት  አለበት- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራር ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት አለበት ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ አዲስ የተሾሙትን የአፍሪካ ሕብረት ልማት ድርጅት- አውዳ-ኔፓድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናርዶስ በቀለ…

አሜሪካ ወደ ትግራይ ክልል በወጥነት የሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ ያለበትን ሁኔታ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ትግራይ ክልል በወጥነት የሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ ያለበትን ሁኔታ አደነቀች። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፥ በአጠቃላይ በአፋር፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ወጥ በሆነ መንገድ የቀጠለው የሰብዓዊ…

የ2015 ረቂቅ በጀት ለእዳ ክፍያ፣ በጦርነት ለወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ እና የሀገር ደህንነት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለእዳ ክፍያ፣ በጦርነት ለወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ እንዲሁም የሀገር ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት በመስጠት የተዘጋጀ መሆኑን…