Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምክር ቤቱ 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበው የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለቋሚ ኮሚቴው መራ። ረቂቅ በጀቱ ዛሬ ለምክር ቤቱ የቀረበ ሲሆን፥ በረቂቅ…

ለትግራይ ክልል ከባለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብርና 87 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ተልኳል- የጠቅላይሚኒስትር ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ከባለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ጥሬ ብር፣ 87 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ እና ከ783 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መላኩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ…

በጋምቤላ በክረምቱ የወባ ወረርሽኝ እንዳይከሰት የመከላከል ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ክረምት የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ወንድማገኝ በላይነህ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ የወባ…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው። መድረኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩት ሲሆን፥ የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ…

የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና…

አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል…