የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Shambel Mihret Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው። መድረኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩት ሲሆን፥ የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፖሊስ የምስጋና እና የእውቅና አሰጣጥ መርሐ-ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jun 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=wz5JpKnIF40
የሀገር ውስጥ ዜና የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ Melaku Gedif Jun 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል…
የዜና ቪዲዮዎች የአረንጓዴ ሃይል አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ Amare Asrat Jun 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=d-9caOVHK5M
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ግብርና በአፍሪካ ላይ የሚነዛውን የሃሰት ትርክት ሊቀይር ይችላል -ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ Amare Asrat Jun 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=hYClqt50wRo
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉብኝት በባሌ ዞን Amare Asrat Jun 3, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=ftXmg3-KzAg
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአረብ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሁልጊዜ ፍላጎቷ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮች ምክር ቤት አባላትና የአረብ ሊግ አምባሳደር በጠየቁት መሠረት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል:: በውይይቱ የአምባሳደሮቹ ዲን፥ ቡድኑ በሚወክሏቸው አገሮችና በኢትዮጵያ መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ሄኖክ ወርቁ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመለሽ ገ/ሚካኤል፣ የሀገር መከላከያ…