Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራት እና አጋር አካላት ኢትዮጵያ የጀመረችውን ለትውልድ የሚተላለፈውን አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስዊድን እና ኬንያ በጋራ ስቶኮልም ፕላስ 50…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት ባሌ ሮቤ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት ባሌ ሮቤ ገብቷል፡፡ በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የዓለም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ መኮንን ÷ በሰሜን ኢትዮጵያ በተከሰተው ግጭት ለተጎዱ ወገኖች ሰብዓዊ ዕርዳታ…

ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስት አስተማማኝ ቁመና እና ብቃት ላይ ይገኛል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስት አስተማማኝ ቁመና እና ብቃት ላይ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው እንዲጠናከር እሠራለሁ- የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ገለፁ፡፡ የኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ እና የልዑካን ቡድናቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ…

በብሔር እና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ የሚያሰራጩ 111 ሕገ ወጥ የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን መኖራቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት የብሮድካስት ፈቃድ ሳይኖራቸው የሚንቀሳቀሱና የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት የሚያናጉ በብሔር እና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ የሚያሰራጩ 111 ሕገ ወጥ የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን መኖራቸውን የፌዴራል…