Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ በዓለም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደስታ መግለጫቸው፥ ከፕሬዚዳንት ሞሀመድ ጋር ለኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ በሆኑ ሁለትዮሽ እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችን በመዲናዋ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን የአብርኾት ቤተመጽሐፍት :መስቀል አደባባይ : የማዘጋጃ ቤት ህንፃ እድሳትን ጨምሮ ሌሎችንም አገልግሎት እየሰጡ ያሉና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን አስጎብኝተዋል።…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት እና ለሳሊኒ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና እና ለጣሊያኑ ሳሊኒ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ፔትሮ ሳሊኒ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የሃላፊነት ጊዜያቸው ስኬታማ እንዲሆን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሆነው በመሾማቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ሼክ…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ተሳትፎ ያልነበረቸው 7 ሺህ የሚጠጉ ንፁሃንን መግደሉን ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በወረራ በያዛቸው አካባቢዎች በጦርነቱ ምንም አይነት ተሳትፎ ያልነበረቸው 6 ሺህ 985 ንፁሃን ዜጎችን መግደሉን ጥናት አመለከተ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በአማራ ክልል በወረራ በቆየባቸው አካባቢዎች ያደረሰው…

እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውጤታማ በመሆኑ በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየሰፈነ መጥቷል- መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውጤታማ በመሆኑ በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየሰፈነ መምጣቱን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን…

የኢትዮጵያ መንግስት ለችግሮች እልባት ለመስጠት እየተጓዘበት ያለው መንገድ አበረታች መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ዶክተር አኔት ዌበርን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም…

ጠ/ሚ ዐቢይ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች አልጋ ወራሽ…