Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የፓርላማ አባላት እና የሕክምና ባለሙያዎች የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽ/ቤታቸው የፓርላማ አባላትን እና የሕክምና ባለሙያዎችን ያካተተውን የእስራኤል የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋግረዋል።…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተመቻቸውን ሁኔታ ተጠቅሞ ለትግራይ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊያሳድግ ይገባል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመንግስት የቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለትግራይ ሕዝብ የሚያደርገውን የእርዳታ መጠን ሊጨምር እንደሚገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ ባለፉት…

የምርጫ ቦርድ ሲመረምር በቆየባቸው የፓርቲዎች አቤቱታ ላይ ውሳኔ አስተላልፎ መፍትሄ ማሰጠቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች ቡድን በማዋቀር የማጣራት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። በሀገሪቱ የወደብ ከተማ ደርባን  የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው የጎርፍ አደጋን አስከትሏል።…

ኢትዮጵያ ካለችበት ችግር በፍጥነት እንድትወጣ የዳያስፖራው ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካለችበት ችግር በፍጥነት እንድትወጣ የዳያስፖራው ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይባል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ…