Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6 ነጥብ 6 በመቶ የሚያድግ መሆኑን ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በርካታ ችግሮችን ተቋቁሞ በ6 ነጥብ 6 በመቶ እንደሚያድግ ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተለያዩ አካላት የዘንድሮውን የቤት እድሳት መርሐ ግብር እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የዝናብ ወቅት ከመግባቱ በፊት የቤት እድሳት መርሐ ግብርን እንዲደግፉ ለተለያዩ አካላት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳን እና ምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጠና የዓለም ባንክ ተወካይ በሆኑት ዶከተር…

ልዩነታችንን ተቀብለን ሀገራችንን ማፅናት አለብን – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነታችንን ተቀብለን ሀገራችንን ማፅናት አለብን ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች በሚል መሪ ሃሳብ የፓናል ውይይት በጂግጂጋ ከተማ ተካሂዷል።…

በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ መኖሪያ ቤት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት “ጥሪን እና የሸዋል ኢድ በዓልን አስመልክቶ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ መኖሪያ ቤት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በኢፍጣር…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ዜጎቻቸው ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ዜጎቻቸው እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህልና ድርጅት…

በአፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሕዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የልዑካን ቡድን ነገ በጅግጅጋ በሚካሄደው ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ ጂግጂጋ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ጅግጅጋ ከተማ ጋራድ…