የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የሰላም ግንባታ እርምጃዎች አደነቁ Feven Bishaw May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት አመታዊ የፖለቲካ ውይይታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂደዋል ። ሁለቱ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት እና የአውሮፓ ህብረት እና የኢትዮጵያ ግንኙነትን በሚመለከት የተወሰዱ የሰብአዊ እና የተጠያቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ Meseret Awoke May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ሚሊዮን መፃህፍት ለሚሊዮን ትውልድ’’ በሚል በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ። ለቤተመጻሕፍቱ ሁሉም አሻራውን እንዲያሳርፍ የተዘጋጀውን መርሃ ግብር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለመረጋጋቷ እየወሰደች ያለችውን እርምጃዎች እንደምታበረታታ ዴንማርክ አስታወቀች Mekoya Hailemariam May 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ የአህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ፍሊሚንግ ሞለር ሞርቴንሰን ጋር ተወያዩ። በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ውይይት ላይ የዴንማርክን የቆየ የኢትዮጵያ የልማት አጋርነት ያነሱት አቶ አህመድ፥…
የዜና ቪዲዮዎች ብዥታን የማጥራትና ወዳጅነትን የማደስ ጥረት Amare Asrat May 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=HyRik5BP9VE
የዜና ቪዲዮዎች ሩሲያን ያበሳጨው የስዊድንና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ፍላጎት Amare Asrat May 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=5JdRSzTD_0U
የዜና ቪዲዮዎች የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ በ81ኛው አርበኞች ቀን ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat May 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=fVcaBCdwqq0
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ መነጋገር ፣ መግባባትና አቅጣጫችንን አስተካክለን መራመድ ይኖርብናል- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Amare Asrat May 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=2-sPyIu8Hi8
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን እውነታ ያስረዱና ጥቅሟን ያስጠበቁ ናቸው – አቶ አህመድ ሺዴ Amare Asrat May 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የጸደይ ወቅት ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን እውነታ ያስረዱና ጥቅሟን ያስጠበቁ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ። በአሜሪካ በተካሄዱ ውይይቶች…
Uncategorized 81ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን ይኖርበታል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል…
የሀገር ውስጥ ዜና አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዮሐንስ ደርበው May 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር÷…