Browsing Tag
የተመረጡ
የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት ምርት ችግር (ክፍል ሁለት)
https://www.youtube.com/watch?v=PS6_rqAOYvQ
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮችላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሁለትዮሽ አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ በትብብር ለመሥራ ተስማምተዋል፡፡
የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የኬንያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል…
በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛው የበርሊን የኢነርጂ ሽግግር ጉባኤ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ነው፡፡
በጉባኤው የ50 አገራት የኢነርጂ ሚኒስትሮች በአካል ተገኝተው ሌሎቹ ደግሞ በበይነ…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል- ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
በታንዛኒያ መከላከያ ኃይል…
በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በመመለሱ ሂደት የመጀመሪያዎቹ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ገቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት ተጀምሯል፡፡
ከሳዑዲ ተመላሽ ዜጎችን ለመመለስ መንግስት በሚያደርገው ጥረት ከ7 እስከ 11 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ከ100 ሺህ…
የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት ምርት ችግር … (ክፍል አንድ)
https://www.youtube.com/watch?v=Rwx33emqDzA