የሀገር ውስጥ ዜና በረመዳን ጾም ወቅት በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ማሰብ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታላቁ የረመዳን ጾም ወቅት በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ህዝበ ሙስሊሙ እንዲያስባቸው ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ጾም ራስን አጥርቶ የመመልከቻ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው – የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ዶክተር አኔቴ ዌበር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አደነቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከልዩ ልዑኩ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ Mekoya Hailemariam Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ አካታች…
የሀገር ውስጥ ዜና የእርዳታ እህል የጫኑ 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች በአብኣላ በኩል ወደ ትግራይ መጓዝ ጀመሩ Melaku Gedif Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ምግብ ድርጅት አማካይነት 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች የእርዳታ እህል በመጫን በአፋር ክልል በአብኣላ በኩል ወደ ትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ መጓጓዝ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…
የዜና ቪዲዮዎች የብልጽግና ፓርቲ የለያቸው የህዝብ ጥያቄዎች Amare Asrat Mar 31, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=my6Du9-tk5I
የዜና ቪዲዮዎች የእንፋሎት ሃይል ለማመንጨት የተደረገ ስምምነት Amare Asrat Mar 31, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=VQtJFlKtcoY
የዜና ቪዲዮዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን የደረሰው ጥቃት Amare Asrat Mar 31, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=uc6cWRdZye0
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስልጠና ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ስር ለሚገኙ ከ500 በላይ ለሚሆኑ አመራሮች እና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን ጊዜ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አቶ ገላሳን ያጣናቸው ይበልጥ በሚያስፈልጉን…
የዜና ቪዲዮዎች የክልሎችና የፌደራል መንግስት የገቢ ክፍፍል Amare Asrat Mar 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=UXpynakB-Mo