Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ፖሊስን ዘመናዊ ሠራዊት ለማድረግ መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፖሊስን ዘመናዊ ሰራዊት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ብቃትና ግንዛቤ እንዲኖረው ለማድረግ የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ፌዴራል…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚህም መሰረት፡- ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ነው፡፡ በ2004…

ሰብዓዊ ድጋፉን ለማፋጠን መንግስት ያሳለፈው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ ነው – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ሰብዓዊ ድጋፉን ማሳለጥን መሠረት ያደረገው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ በሰጡት…

ኢጋድ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማቀላጠፍ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስትታ ባለሥልጣን (ኢጋድ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማሳለጥ ይቻል ዘንድ ግጭት ለማቆም በመወሰኑ አድናቆቱን ገልጿል። የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር…

ለአራተኛው ዓመት አረንጓዴ ዐሻራ ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራተኛው ዓመት አረንጓዴ ዐሻራ ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አራተኛ ዓመቱን እንደሚይዝ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን ተደራሽ ለማድረግ ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን እንደሚደግፍ ገለጸ፡፡ ህብረቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሁፍ÷ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት በማድረግ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አጠብቃ እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን በአወንታ እንደምትቀበል እና አጥብቃም እንደምትደግፍ አስታወቀች። መንግስት በትግራይ…

የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ። የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም…

ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሠራ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ፣ ከደቡብ እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በአሸባሪው ሸኔ የተፈናቀሉ 692 ሺህ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ ከክልል አመራሮች ጋር በመነጋገር እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ…

የኤች አር 6600 መፅደቅ ኢትዮጵያን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኛ የሚያደርግ በመሆኑ እንዳይፀድቅ ሁሉም ሊሰራ ይገባል – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ መፅደቅ ኢትዮጵያን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥገኛ የሚያደርግ በመሆኑ እንዳይፀድቅ ሁሉም ሊሰራ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጠየቁ። አምባሳደር ዲና ዛሬ…