Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ የቤት ውስጥ የ4ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ የቤት ውስጥ የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ። ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ /home 4g wttx/ ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖርያ ቤት አገልግሎት ማቅረቡን የኢትዮ ቴሌኮም…

አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾመዋል፡፡ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በገዛ ፈቃዳቸዉ ስራ መልቀቃቸውንና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። ዓየር  መንገዱ ባወጣው መግለጫ  አቶ ተወልደ በፈቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸውን አስታውቋል። አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…

የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው – ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014(ኤፍ ቢሲ) በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ ተናገሩ፡፡ ከሚሽነሯ ሪሞርቺያቶሪ ሪዩኒቲ ከተባለው የጣሊያን የባህር ትራንስፖርት…

ኢትዮጵያ ከውጪ የሚገባውን የስንዴ ምርት ለመተካት ክልሎች ጥረቶቻቸውን በማሳደግ ላይ ይገኛሉ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኘ። በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ታዎፊላ ኒያማድዛቦ እናበኢትዮጵያ የዓለም ባንክ…

የኢትዮጵያን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚገኘውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ኔዘርላንድስ ስዌል እና አሶሼት ኢንክ ከተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር በዛሬው እለት ተፈርሟል።ኩባንያው በሶማሌ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ ቦርድ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ጋር ባንኩ ለኢትዮጵያ ድጋፉን በሚያጠናክርበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ የዓለም ባንክ የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ ከገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ…

ኢትዮጵያውያን ኤች አር 6600ና ኤስ 3199 የተባሉት አደገኛ ረቂቅ ህጎች እንዳይጸድቁ ሰፊ ዘመቻ እንዲያደርጉ አቶ ደመቀ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ወገኖች በአሜሪካ ምክር ቤቶች በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ የታቀዱት እጅግ አደገኛ ረቂቅ ህጎች እንዳይጸድቁ ከፍተኛ ዘመቻ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰርቢያ -ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቋ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የቱሪዝም ዘርፉን በማጠናከር ኢኮኖሚውን ይደግፋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታለሀገር እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንዱ ምሰሶ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር ኢኮኖሚውን እንደሚደግፍ ተናገሩ። ጠቅላይ…