የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ህዝባዊ አደራውን ለመወጣት የሚያስችሉ እርምጃዎች መወሰዱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው የፓርቲውን ውስጣዊ አንድነት የሚያጠናክሩ ውሳኔዎች መወሰኑንና የተጣለበትን ሕዝባዊ አደራ በአግባቡ ይወጣ ዘንድ በአመራሮች ላይ የማጥራት እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። በዚህም መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የተመሰረተው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ በስብሰባውም የፓርቲው ጉባዔ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በሚተገበሩበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆነ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተመረጡ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ… Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 የአቋም መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል፡፡ ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና አንደኛ ጉባዔ የፓርቲውን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከቱ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት መጠናቀቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ Feven Bishaw Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት የተፈጸመው ብፁዕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ አቶ አደም ፋራህ እና አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መረጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ እያካሄደ ባለው አንደኛ ጉባኤ የፓርቲውን ምክትል ፕሬዚዳንቶች መርጧል። በዚህ መሰረት አቶ አደም ፋራህን እና አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መርጧል። የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። ትናንት አንደኛ ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው ዛሬ ባካሄደው ምርጫ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት በማድረግ መርጧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከነ ቀኖናዋ፣ ከነ ትውፊቷና ማንነቷ ለትውልድ እንድትሸጋገር በታማኝነት አገልግለዋል – ጠቅላይ… Melaku Gedif Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚያምኑትን አምላክ እና የሚወዷትን ቤተክርስቲያን በታማኝነት ያገለገሉ አባት ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናና ሩሲያ ገዢ ፓርቲዎች ለብልፅግና ፓርቲ ስኬታማ ጉባኤን ተመኙ Mekoya Hailemariam Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ እና የሩሲያው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ትናንት አንደኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ለጀመረው ብልፅግና ፓርቲ የተሳካ ጉባኤን ተመኙ። የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ ለፓርቲው በላከው መልዕክት ለጉባኤው ስኬት ምኞቱን ገልጿል።…