Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ይገባናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ የሚኒስትሮችና የክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመስግነዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወራራ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎችን ለማስለቀቀ በተካሄደው ዘመቻ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና…

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የ100 ቀናት የስራ እቅዳቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደሮች በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት የሚያከናውኗቸውን የስራ እቅድ ዛሬ አቅርበዋል።   አምባሳደሮቹ የ100 ቀናት እቅዶቻቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውጭ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔውም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ…

ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደግል የማዛወር እቅድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) መንግስት ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደግል የማዛወር እቅዱን ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡የገንዘብ ሚኒስቴር በላከው መግለጫ በዓለም ላይ እና በሃገር ውስጥ ማክሮ ኢኮኖሚ ላይ የሚታየውን ፈጣን ለውጥ በማጤን ተቋሙን በከፊል ወደ ግል…

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተሳተፉ ከሚገኙ እና…

አቶ ደመቀና ተሰናባቹ የሳዑዲ አምባሳደር በሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጃሚል አብዱላህ በሀገሪቱ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ ላይ መከሩ፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና…

ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ሰውን ማዕከል ባደረገ መልኩ ለማሻሻል እያከናወነ ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተቋሙን ሰውን ማዕከል ባደረገ መልኩ ለማሻሻል እያከናወነ ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የተቋም…

ቻይና በኢትዮጵያ ሰላምን ለማረጋገጥ እና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እያደረገችው ያለው ድጋፍ የሚደነቅ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኢትዮጵያ ሰላም ለማረጋገጥ እና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እያደረገች ያለው ጥረት የሚደነቅ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡   ቃል አቀባዩ በዛሬው ዕለት በሰጡት ሳምንታዊ…

ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ…