በመዲናዋ አላግባብ ለመክበር በሚሞክሩ ነጋዴዎች ላይ ምህረት የለሽ እርምጃ እንወስዳለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
ትናንትና ምሽት ላይ የከተማ አስተዳደሩ ግብረ ሀይል ባደረገው አሰሳ ዘይት ከከተማዋ ተጭኖ ሲወጣ መያዙንም…