ነጻ በሆነች አገር የዐድዋ ድልን እንድናከብር ከፍተኛ መስዋዕትነት ተከፍሎልናል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻ በሆነች ሀገር ዐድዋን ማክበር የቻልነው አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ አያቶቻችን እና ቅድመ አያቶቻችን ባፈሰሱት ደምና በከፈሉት ከፍተኛ የሕይወት መስዋዕትነት መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በ126ኛው የዐድዋ…