Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዓለም አቀፍ ውድድር ራሱን ሊያዘጋጅ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንጻ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል።   በምረቃ መርሃ ግብሩ የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የባንኩ የስራ ሃላፊዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የባንኩ…

ንግድ ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዛሬ እመርቋል፡፡   በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ…