Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለኢትዮጵያ የብርሀን መባቻ ነውና መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ የአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የህዳሴ ግድብ ሥራ…

ዓባይ ለኢትዮጵያ ብርሃን መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 375 ሜጋ ዋት የሚያመነጨውን የታላቁ ህዳሴ የግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት ሂደትን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ የዓባይ ወንዝ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ የስነ ቃልና ይትባሀሉ የቁጭት፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብራሰልስ ቆይታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቤልጂየም ብራስልስ ቆይታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍሪካ ህብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ነበር ወደ ብራሰልስ ያቀኑት። ጉባኤው ትናንት እና ከትናንት በስቲያ…

የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ስነ ስርዓት ላይ ጀግኖች አባት አርበኞች፣የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድርን…

የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው- መንግስት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው አለ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ እየታሰበ ያለውን የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀንን ምክንያት…