የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ አገራዊ…