Browsing Tag
የተመረጡ
ጠ/ሚ ዐቢይ በሕክምና ላይ የሚገኘውን አርቲስት አሊ ቢራን ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በዕለተ ጥምቀት በአዳማ ጄኔራል ሆስፒታል በመገኘት በሕክምና ላይ የሚገኘውን አንጋፋውን አርቲስት ክቡር ዶ/ር አሊ ቢራን ጠይቀዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር…
የቅድስት ስላሴ ካቴድራልና የቅድስተ ማሪያም ታቦታት ሲገናኙ የሚፈጥረው ልዩ ድባብ
https://www.youtube.com/watch?v=KjjMvlDXF08
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጥምቀት…
የጥምቀት በዓል በመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
የጥምቀት በዓል በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች በመከበር ላይ…
ለታዳጊዋ ኢክራም የተበረከተላት የመኖሪያ ቤት እና የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ
https://www.youtube.com/watch?v=wrGlmI2FFGk
የከተራ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት ተከበረ።
በአዲስ አበባ የከተራ በዓል ለመታደም የእምነቱ ተከታዮች ከየአድባራቱ የተወጣጡ ታቦታትን አጅበው ወደ ጃን…